Thursday, April 30, 2026
HomeNews & Eventየድሬዳዋ አስተዳደር እና የሶማሌ ክልል የማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ አሰባሰብ ተሞክሮ በስልጠናው አቀርቧል...

የድሬዳዋ አስተዳደር እና የሶማሌ ክልል የማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ አሰባሰብ ተሞክሮ በስልጠናው አቀርቧል ።

ስልጣንውን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ም/ል ቢሮ ሀላፊ አቶ ረኢስ ዩሱፍ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ አስጀምረዋል ። ስልጠናው ከመሬት ልማትና አስተዳደር ባለስልጣን ፤ ከከተማ ፕላን ኢኒስቲትዩት ፤ ከግንባታ ፍቃድ ና ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከመሬት ይዞታ ምዝገባ ና መረጃ ኤጀንሲ የተወጣጡ ባለሞያዎች ና ቡድን መሪዎች ተሳትፈዋል ። በሀገር አቀፍ ፤ በክልሎች እና በከተሞች አስተዳደር ደረጃ የንብረት ግብር የማስጀመር ፍላጎት መኖር እና በረቂቅ ደረጃ ያለ የህግ ማዕቀፎች (አዋጅ፣ ደንብ፣መመሪያ) የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ፅ/ቤት በድሬደዋ፤ መቀላ እና ባህርዲር ናሙና ከተሞች ያተሰጠ ጥናቶች የሀረሪ ብሄራዊ ክሌሊዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የንብረት ግብር ለመጀመር ያስችል ዘንድ የቀረበ ስልጠና ተካሂዷል ።

RELATED ARTICLES

Most Popular

Recent Comments