Thursday, April 30, 2026
HomeNews & EventCorridor Developmentበሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተጀመረው 3ኛው ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ እንደቀጠለ ይገኛል::

በሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተጀመረው 3ኛው ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ እንደቀጠለ ይገኛል::

በመሆኑም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ3ኛው ምዕራፍ የጀጎል የውስጥ ለውስጥ የኮሪደር ልማት ስራ አንዱ አካል የሆነውን በአሚርኑር ወረዳ መነሻውን በታላቁ ጁማ መስጊድ መዳረሻው ዲኒ ጎበና መስጊድ የውስጥ ለውስጥ መንገድ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የጽ/ኃላፊዎች በተገኙበት በክልሉ ም/ል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙክታር ሣሊህ መሪነት በክልሉ ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ ኦርዲን በድሪ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል ።

RELATED ARTICLES

Most Popular

Recent Comments