የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት በቅያሳ ባለሙያዎች ላይ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጉዳዩች በሪፎርም ቲምና የመሬት ልማትና አስተዳደር ባለስልጣን ተወካይ ጋር በጋራ የቅያሳ ባለሙያዎችን ከሙያቸው ጋር ቀጥተኛ ግንኝነት ያላቸው ተግባራትን በየዘርፉ በመለያት እና በተደረገው የሙያተኞች ድልድል ዙሪያና አገልግሎት አሰጣጡን ማዘመን በሚቻልበት መንገድ ውይይት ተደርጎል ።
በውይይቱም ባለሙያዎቹ በአግባቡ ለተገልጋዮችን አገልግሎት መስጠት እንዳለባቸው መመሪያ የተሰጠ ሲሆን የተጀመረውን የአገልግሎ




