Thursday, April 30, 2026
HomeNews & EventCorridor Developmentበዛሬው እለት በክልላችን በመንግስት እና በግል ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጐብኝተናል።

በዛሬው እለት በክልላችን በመንግስት እና በግል ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጐብኝተናል።

በዛሬው እለት በክልላችን በመንግስት እና በግል ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጐብኝተናል።
በአብዛኛው ፕሮጀክቶች አፈፃፀም መሻሻል የታየባቸው ቢሆኑም አንዳንድ የመንግስት እና የግል ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች አዝጋሚ እንደሆኑ ተመልክተናል።
ስለሆነም በቀጣይ ጊዜያት በመንግስት ፕሮጀክቶች ማነቆ የሆኑ ችግሮችን በመቅረፍ ርብርብ የምናደርግ ሲሆን በግል ኢንቨስትመንቱ ዘርፍ የመንግስትና የህዝብ ሀብት የሆነውን መሬት በምደባ ወስደው ለአመታት ሳያለሙ በቆዩ አካላት ላይ አስተማሪ እርምጃ የሚወሰድ ይሆናል።

RELATED ARTICLES

Most Popular

Recent Comments