Thursday, April 30, 2026
HomeMeetingCommunityየከተማ ልማትና ኮንስተራክሽን ቢሮ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ...

የከተማ ልማትና ኮንስተራክሽን ቢሮ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ የካዳስተር ትግበራ ዙሪያ በአቦከር ወረዳ ለቀበሌ 11 እና 12 ነዋሪዎች እና ለወረዳ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄዷል።

የከተማ ልማትና ኮንስተራክሽን ቢሮ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ የካዳስተር ትግበራ ዙሪያ በአቦከር ወረዳ ለቀበሌ 11 እና 12 ነዋሪዎች እና ለወረዳ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄዷል።

መድረኩንም የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም አህመድ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ አስጀምረዋል ።

በውይይቱም የአቦከር ወረዳ አመራሮች እንዲሁም የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የሚመለከታቸው ባለሞያዎች ተገኝተዋል ።

RELATED ARTICLES

Most Popular

Recent Comments