የከተማ ልማትና ኮንስተራክሽን ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች በጋራ በመሆን የ17ኛው የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ ። “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል ።