የሐረር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ማስተግበርያ የሰፈር ልማት ፕላኖች በ6 አካባቢዎች የተዘጋጀ ሲሆን በዚህም ነባራዊ ሁኔታ ትንተና Existing situational analysis & የመፍትሄ ሀሳቦች proposal በክልል ደረጃ ለተቋቋመው የስቲሪንግ ኮሚቴ ቀርቦ ተገመገመ።በመድረኩ በቀረበዉ ፕላን ለግብአትነት የሚሆኑ የተለያዩ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ::ሚያዝያ 23/2017 ዓ.ም








